Welcome to
Ethiopian Community in Buffalo


እንኳን ወደ ኢትዮጵያዊን ኮሚኒቲ በባፍሎ በሰላም መጣችሁ!
About
The Ethiopian Community Association in Greater Buffalo (ECAGB) is a 501 (c)(3) community-based organization aimed to enhance the social and economic well-being of the Ethiopian community in the Greate Buffalo area.
የኢትዮጵያውያ ኮሚኒቲ በባፍሎ ፤ በአሜሪካን ሀገር በ 501 (C) (3) ትርፋማ ባልሆነ ድርጅት ተመዝግቦ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ተልኮውም በባፍሎ ያሉ ኢትዮጵያዊን ፣ ተውልደ ኢትዮጵያዊን አና የኢትዮጵያዊያን ወዳጆች በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስራቸውን ማጠንከር ነው።




“If you want to go quickly, go alone. If you want to go far, go together.” – African Proverb
Our Mission
Responding to the social, cultural, and humanitarian needs of Ethiopians and Ethio-Americans residing in the Greater Buffalo Area.
Developing a deeper bond and building among individuals who trace their cultural heritage to Ethiopia.
Serving its community members by providing charitable and culturally appropriate community services and activities, which will strengthen and promote the achievement of desired dreams, removing barriers, and building bridges to connect its community members to its adopted homeland.
Pursuing diversity within our organization to reflect our communities' diversity.
ተልዕኮ
በባፋሎ እና አካባቢ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮ-አሜሪካውያን ማህበራዊ፣ ባህላዊ እና ሰብአዊ ፍላጎቶች ምላሽ መስጠት። በአባላትን መካከል ጥልቅ ኢትዮጵያዊ የባህል፤ የወግ፤ የማንነት ትስስር መገንባት።
ማህበረሰቡን በበጎ አድራጎት እና በባህላዊ መንገድ ተስማሚ የሆኑ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን እና ተግባራትን ማገልገል፣ ይህም የሚፈለገውን ህልም እና ስኬት የሚያጠናክር እና የሚያበረታታ፣ እንቅፋቶችን በማስወገድ እና የማህበረሰቡን አባላት ከሀገራችን ባህል ጋር ለማገናኘት ድልድይ መገንባት።
የማኅበረሰቦቻችንን ብዝሃነት በማንፀባረቅ በድርጅታችን ውስጥ ልዩነታችን የአንድነታችን መሰረት ለማድረግ እንሰራለን።


Our Vision
To create a community that is united where everyone has access to the services provided by the association.
E- Engaging our community where everyone feels included
C - Caring for one another
A - Access to all in our community
G - Giving support to all community
B - Betterment and presence of our community in the Greater Buffalo area
ራዕይ
በማህበሩ የሚሰጠውን አገልግሎት ሁሉም የሚያገኝበት አንድ ማህበረሰብ ለመፍጠር።
-ሁሉም ሰው በማህበሩ ውስጥ የእኔነት እንዲሰማው ማስቻል
-እርስ በርስ መተሳሰብን ማጎልነት
-በማህበረሰባችን ውስጥ ላሉ ሁሉ ድጋፍ መስጠት
-የእኛ ማህበረሰብ በባፋሎ እና አካባቢዉ ተሽለው እና ተሻሽለው እንዲገኙ ማድረግ